am_tq/num/23/01.md

8 lines
534 B
Markdown
Raw Permalink Normal View History

2021-03-04 21:33:38 +00:00
# ነብዩ በለዓም ለንጉሱ ባላቅ ምን እንዲያደርግ ነገረው?
በለዓም ለባላቅ ለእርሱ ሰባት መሰዊያዎች እንዲሰራለት እና ሰባት በሬዎች እና ሰባት አውራ በጎች እንዲያዘጋጅለት ነገረው፡፡
# ባላቅ ለበለዓም ጥያቄ ምን ምላሽ ሰጠ?
ባላቅ በለዓም እንደጠየቀው አደረገ፣ እናም ለእያንዳንዱ መሰዊያ አንድ በሬ እና አንድ አውራ በግ አቅቡ፡፡