am_tq/num/13/17.md

1.4 KiB

ሙሴ ወንዶቹ በምድሪቱ ስለሚኖሩ ሰዎች ምን እንዲሰልሉ ነገራቸው?

ሙሴ ለወንዶቹ በዚያ የሚኖሩ ሰዎች ጠንካሮች ይሁኑ ደካሞች፣ ጥቂት ይሁኑ ብዙ እንዲሰልሉ ነገራቸው፡፡

ሙሴ ስለ ምድሪቱ ከተሞች ምን እንዲመለከቱ ለሰላዮቹ ነገራቸው?

ሙሴ ከተሞቹ እንደ ጦር ሰፈር ሆነው የተቀጠሩ ከተሞች መሆን አለመሆናቸውን እንዲመለከቱ ነገራቸው፡፡

ሙሴ የላካቸው መሪዎች ስለ ምድሪቱ ምን እንዲያውቁ እና ምን ይዘው እንዲመለሱ ነገራቸው?

ሙሴ ለመሪዎቹ ምድሪቱ ሰብል ታበቅል እንደሆነ፣ነዛፎች ያሉባት መሆኗን፣ እና ከምርቶ ከየአይነቱ ጥቂት ይዘው እንዲመጡ ነገራቸው፡፡

ሰላዮቹ ከኤሽኮል ሸለቆ ምን ቆርጡ?

ሰዎቹ ኤሽኮል ሸለቆ ሲደርሱ፣ የወይን ዘለላ ያንዠረገገ ቅርኝጫፍ ቆረጡ፡፡

የተንዠረገገውን የወይን ዘለላ ለማምጣት ስንት ሰዎች አስፈለጉ፣ ደግሞስ ሰዎቹ ሌላ ምን ይዘው ተመለሱ?

በመሎጊያ ተሸክመው ለማምጣት ሁለት ሰዎች አስፈልገው ነበር፤ ቡድናቸው ሮማን እና በለስም ጭምር አመጡ፡፡