am_tq/num/13/17.md

20 lines
1.4 KiB
Markdown

# ሙሴ ወንዶቹ በምድሪቱ ስለሚኖሩ ሰዎች ምን እንዲሰልሉ ነገራቸው?
ሙሴ ለወንዶቹ በዚያ የሚኖሩ ሰዎች ጠንካሮች ይሁኑ ደካሞች፣ ጥቂት ይሁኑ ብዙ እንዲሰልሉ ነገራቸው፡፡
# ሙሴ ስለ ምድሪቱ ከተሞች ምን እንዲመለከቱ ለሰላዮቹ ነገራቸው?
ሙሴ ከተሞቹ እንደ ጦር ሰፈር ሆነው የተቀጠሩ ከተሞች መሆን አለመሆናቸውን እንዲመለከቱ ነገራቸው፡፡
# ሙሴ የላካቸው መሪዎች ስለ ምድሪቱ ምን እንዲያውቁ እና ምን ይዘው እንዲመለሱ ነገራቸው?
ሙሴ ለመሪዎቹ ምድሪቱ ሰብል ታበቅል እንደሆነ፣ነዛፎች ያሉባት መሆኗን፣ እና ከምርቶ ከየአይነቱ ጥቂት ይዘው እንዲመጡ ነገራቸው፡፡
# ሰላዮቹ ከኤሽኮል ሸለቆ ምን ቆርጡ?
ሰዎቹ ኤሽኮል ሸለቆ ሲደርሱ፣ የወይን ዘለላ ያንዠረገገ ቅርኝጫፍ ቆረጡ፡፡
# የተንዠረገገውን የወይን ዘለላ ለማምጣት ስንት ሰዎች አስፈለጉ፣ ደግሞስ ሰዎቹ ሌላ ምን ይዘው ተመለሱ?
በመሎጊያ ተሸክመው ለማምጣት ሁለት ሰዎች አስፈልገው ነበር፤ ቡድናቸው ሮማን እና በለስም ጭምር አመጡ፡፡