am_tq/num/08/16.md

347 B

ያህዌ በኩር ሆነው የሚወለዱ ሰዎችን እና እንስሳትን ለራሱ የሚለየው መቼ ነበር?

ያህዌ በኩር ሆነው የሚወለዱ ሰዎችን እና እንስሳትን ለራሱ የሚለየው በግብጽ ምድር የግብጽን በኩር ከወሰደበት ጊዜ አንስቶ ነበር፡፡