am_tq/num/08/16.md

4 lines
347 B
Markdown
Raw Permalink Normal View History

2021-03-04 21:33:38 +00:00
# ያህዌ በኩር ሆነው የሚወለዱ ሰዎችን እና እንስሳትን ለራሱ የሚለየው መቼ ነበር?
ያህዌ በኩር ሆነው የሚወለዱ ሰዎችን እና እንስሳትን ለራሱ የሚለየው በግብጽ ምድር የግብጽን በኩር ከወሰደበት ጊዜ አንስቶ ነበር፡፡