am_tq/nam/02/13.md

257 B

እግዚአብሔር በነነዌ ላይ ምን ያደርጋል?

እግዚአብሔር ሰረገላቸውን በጭስ ያቃጥላቸዋል፣ ደቦል አንበሶቻቸውን ያጠፋል፣ የሚበሉትንም ከምድር ላይ ያጠፋል።