# እግዚአብሔር በነነዌ ላይ ምን ያደርጋል? እግዚአብሔር ሰረገላቸውን በጭስ ያቃጥላቸዋል፣ ደቦል አንበሶቻቸውን ያጠፋል፣ የሚበሉትንም ከምድር ላይ ያጠፋል።