am_tq/nam/02/11.md

303 B

አንበሶቹ ምን ፈርተው ነበር?

ምንም ነገር አይፈሩም።

አንበሳው ዋሻውንና ጉድጓዶቹን የሞላው በምንድን ነው?

አንበሳው ዋሻውን በአጠቃው እንስሳ ጕድጓዱንም በማረከው እንስሳ ሞልቷል።