# አንበሶቹ ምን ፈርተው ነበር? ምንም ነገር አይፈሩም። # አንበሳው ዋሻውንና ጉድጓዶቹን የሞላው በምንድን ነው? አንበሳው ዋሻውን በአጠቃው እንስሳ ጕድጓዱንም በማረከው እንስሳ ሞልቷል።