am_tq/mrk/10/01.md

479 B

ፈሪሳውያን ኢየሱስን ለመፈተን ምን ዓይነት ጥያቄ ነበር የጠየቁት?

ፈሪሳውያን፣ አንድ ባል ሚስቱን እንዲፈታ ተፈቅዶለታል ወይ? ብለው ኢየሱስን ጠየቁት

ፍቺን በሚመለከት ሙሴ ለአይሁዶች የሰጣቸው ምን የሚል ትዕዛዝ ነበር?

ሙሴ፣ አንድ ሰው የፍቺ ጽሕፈት ጽፎ ሚስቱን እንዲፈታት ፈቅዶለት ነበር