# ፈሪሳውያን ኢየሱስን ለመፈተን ምን ዓይነት ጥያቄ ነበር የጠየቁት? ፈሪሳውያን፣ አንድ ባል ሚስቱን እንዲፈታ ተፈቅዶለታል ወይ? ብለው ኢየሱስን ጠየቁት # ፍቺን በሚመለከት ሙሴ ለአይሁዶች የሰጣቸው ምን የሚል ትዕዛዝ ነበር? ሙሴ፣ አንድ ሰው የፍቺ ጽሕፈት ጽፎ ሚስቱን እንዲፈታት ፈቅዶለት ነበር