am_tq/mic/07/14.md

349 B

ሚክያስ እግዚአብሔር ሕዝቡን እንዲጠብቅ የጠየቀው እንዴት ነበር?

ሚክያስ እግዚአብሔር ሕዝቡን በበትሩ እንዲጠብቅ ጠየቀው። [7:14]

እግዚአብሔር ሕዝቡን ምን ያሳያቸዋል?

እግዚአብሔር ተዐምራትን ያሳያቸዋል። [7:15]