am_tq/mic/07/14.md

8 lines
349 B
Markdown
Raw Permalink Normal View History

2021-03-04 21:33:38 +00:00
# ሚክያስ እግዚአብሔር ሕዝቡን እንዲጠብቅ የጠየቀው እንዴት ነበር?
ሚክያስ እግዚአብሔር ሕዝቡን በበትሩ እንዲጠብቅ ጠየቀው። [7:14]
# እግዚአብሔር ሕዝቡን ምን ያሳያቸዋል?
እግዚአብሔር ተዐምራትን ያሳያቸዋል። [7:15]