am_tq/luk/18/28.md

4 lines
325 B
Markdown

# ለእግዚአብሔር መንግሥት ሲሉ ምድራዊ ነገሮችን ለሚተዉ ሰዎች ኢየሱስ ቃል የገባላቸው ምንድነው?
በዚህ ዓለም ብዙ ዕጥፍ፣ በሚመጣውም ዓለም የዘላለም ሕይወት እንደሚያገኙ ነው ኢየሱስ ቃል የገባው፡፡