am_tq/luk/18/28.md

325 B

ለእግዚአብሔር መንግሥት ሲሉ ምድራዊ ነገሮችን ለሚተዉ ሰዎች ኢየሱስ ቃል የገባላቸው ምንድነው?

በዚህ ዓለም ብዙ ዕጥፍ፣ በሚመጣውም ዓለም የዘላለም ሕይወት እንደሚያገኙ ነው ኢየሱስ ቃል የገባው፡፡