am_tq/luk/18/13.md

8 lines
458 B
Markdown

# ቀረጥ ሰብሳቢው በቤተ መቅደስ የጸለየው ምን በማለት ነበር?
‹‹እግዚአብሔር ሆይ፣ እኔን ኀጢአተኛውን ማረኝ›› በማለት ነበር የጸለየው፡፡
# በእግዚአብሔር ፊት እንደ ጻድቅ ተቈጥሮ ወደ ቤቱ የተመለሰው ማን ነበር?
እንደ ጻድቅ ተቈጥሮ ወደ ቤቱ የተመለሰው ቀረጥ ሰብሳቢው ነበር፡፡