am_tq/luk/18/13.md

458 B

ቀረጥ ሰብሳቢው በቤተ መቅደስ የጸለየው ምን በማለት ነበር?

‹‹እግዚአብሔር ሆይ፣ እኔን ኀጢአተኛውን ማረኝ›› በማለት ነበር የጸለየው፡፡

በእግዚአብሔር ፊት እንደ ጻድቅ ተቈጥሮ ወደ ቤቱ የተመለሰው ማን ነበር?

እንደ ጻድቅ ተቈጥሮ ወደ ቤቱ የተመለሰው ቀረጥ ሰብሳቢው ነበር፡፡