am_tq/luk/07/36.md

273 B

በፈሪሳዊው ቤት በዚያ ከተማ የምትኖር ሴት ለኢየሱስ ምን አደረገች?

በእንባዋ የኢየሱስን እግር አራሰች፤ በጠጉርዋ አበሰችች እግሮቹን ሳመች፤ እግሮቹን ሽቱ ቀባች፡፡