# በፈሪሳዊው ቤት በዚያ ከተማ የምትኖር ሴት ለኢየሱስ ምን አደረገች? በእንባዋ የኢየሱስን እግር አራሰች፤ በጠጉርዋ አበሰችች እግሮቹን ሳመች፤ እግሮቹን ሽቱ ቀባች፡፡