am_tq/luk/07/21.md

340 B

የሚመጣው እርሱ መሆኑን ኢየሱስ ለዮሐንስ ደቀ መዛሙት ያሳየው እንዴት ነበር?

ኢየሱስ የዐይነ ስውራንን ዐይን አበራ፤ ዐንካሶችን ፈወሰ፤ ለምጻሞችን አነጻ፤ ደንቈርዎች እንዲሰሙ አደረገ፤ ሙታንን አስነሣ፡፡