# የሚመጣው እርሱ መሆኑን ኢየሱስ ለዮሐንስ ደቀ መዛሙት ያሳየው እንዴት ነበር? ኢየሱስ የዐይነ ስውራንን ዐይን አበራ፤ ዐንካሶችን ፈወሰ፤ ለምጻሞችን አነጻ፤ ደንቈርዎች እንዲሰሙ አደረገ፤ ሙታንን አስነሣ፡፡