am_tq/luk/06/09.md

268 B

ኢየሱስ በሰንበት ቀን እጁ የሰለለውን ሰው በፈውሰ ጊዜ የጸሓፍትና የፈሪሳውያን ምላሽ ምን ነበር?

በቁጣ ተሞሉ፤ ኢየሱስ ላይ ምን ማድረግ እንዳለባቸው ተነጋገሩ፡፡