am_tq/luk/06/09.md

4 lines
268 B
Markdown

# ኢየሱስ በሰንበት ቀን እጁ የሰለለውን ሰው በፈውሰ ጊዜ የጸሓፍትና የፈሪሳውያን ምላሽ ምን ነበር?
በቁጣ ተሞሉ፤ ኢየሱስ ላይ ምን ማድረግ እንዳለባቸው ተነጋገሩ፡፡