am_tq/lev/26/40.md

849 B

ሕዝቡ ለያህዌ ባይታዘዙ ምንም ተስፋ የላቸውም ማለት ነው?

ሕዝቡ ኀጢአታቸውን፣ የአባቶቻቸውን ኀጢአትና ክህደታቸውን ቢናዘዙ፣ ልባቸው ቢዋረድና የኀጢአታቸውን ቅጣት ቢቀበሉ ለአብርሃም፣ ለይስሐቅና ለያዕቆብ የገባውን ኪዳን እንደሚያስብ ያህዌ ይናገራል፡፡