# ሕዝቡ ለያህዌ ባይታዘዙ ምንም ተስፋ የላቸውም ማለት ነው? ሕዝቡ ኀጢአታቸውን፣ የአባቶቻቸውን ኀጢአትና ክህደታቸውን ቢናዘዙ፣ ልባቸው ቢዋረድና የኀጢአታቸውን ቅጣት ቢቀበሉ ለአብርሃም፣ ለይስሐቅና ለያዕቆብ የገባውን ኪዳን እንደሚያስብ ያህዌ ይናገራል፡፡ # ሕዝቡ ለያህዌ ባይታዘዙ ምንም ተስፋ የላቸውም ማለት ነው? ሕዝቡ ኀጢአታቸውን፣ የአባቶቻቸውን ኀጢአትና ክህደታቸውን ቢናዘዙ፣ ልባቸው ቢዋረድና የኀጢአታቸውን ቅጣት ቢቀበሉ ለአብርሃም፣ ለይስሐቅና ለያዕቆብ የገባውን ኪዳን እንደሚያስብ ያህዌ ይናገራል፡፡