am_tq/lev/26/05.md

4 lines
230 B
Markdown

# ሕዝቡ ምንም ጉዳት እንዳያገኛቸው ያህዌ ምን ያደርጋል?
ያህዌ ክፉ አራዊትን ከምድሪቱ ያስወግዳል፤ በምድሪቱ ሰይፍ እንዳያልፍ ያደርጋል፡፡