am_tq/lev/26/05.md

230 B

ሕዝቡ ምንም ጉዳት እንዳያገኛቸው ያህዌ ምን ያደርጋል?

ያህዌ ክፉ አራዊትን ከምድሪቱ ያስወግዳል፤ በምድሪቱ ሰይፍ እንዳያልፍ ያደርጋል፡፡