ካህናቱ የአሮን ወንዶች ልጆች ናቸው፡፡
በእሳት እንዲቃጠሉ መሠዊያው ላይ ከመደረጋቸው በፊት ሆድ ዕቃዎቹና እግሮቹ መታጠብ ነበረባቸው፡፡
የሚቃጠለው መሥዋዕት ያህዌን ደስ የሚያሰኝ ሽታ ነው፡፡