am_tq/lev/01/07.md

12 lines
639 B
Markdown

# ካህናቱ እነማን ናቸው?
ካህናቱ የአሮን ወንዶች ልጆች ናቸው፡፡
# በእሳት እንዲቃጠሉ መሠዊያው ላይ ከመደረጋቸው በፊት የሆድ ዕቃዎቹና እግሮቹ ምን መደረግ ነበረባቸው?
በእሳት እንዲቃጠሉ መሠዊያው ላይ ከመደረጋቸው በፊት ሆድ ዕቃዎቹና እግሮቹ መታጠብ ነበረባቸው፡፡
# የሚቃጠለው መሥዋዕት ለያህዌ የሚሰጠው ደስ የሚል ነገር ምንድነው?
የሚቃጠለው መሥዋዕት ያህዌን ደስ የሚያሰኝ ሽታ ነው፡፡