am_tq/lev/01/05.md

4 lines
219 B
Markdown

# ካህናቱ የወይፈኑን ደም ምን ማድረግ ነበረባቸው?
ካህናቱ ደሙን ማቅረብና ቤተ መቅደሱ ደጃፍ ያለው መሠዊያ ላይ መርጨት ነበረባቸው፡፡