am_tq/lev/01/05.md

219 B

ካህናቱ የወይፈኑን ደም ምን ማድረግ ነበረባቸው?

ካህናቱ ደሙን ማቅረብና ቤተ መቅደሱ ደጃፍ ያለው መሠዊያ ላይ መርጨት ነበረባቸው፡፡