am_tq/jud/01/20.md

552 B

ወዳጆች ራሳቸውን የሚያንጹትና የሚጸልዩት እንዴት ነበር?

ወዳጆች ራሳቸውን ሲያንጹ የነበሩት በተቀደሰ እምነታቸውና በመንፈስ ቅዱስ በመጸለይ ነበር

ወዳጆች፣ ራሳቸውን ሊጠብቁና ሊጠባበቁ ይገባቸው የነበረው በምንድነው?

ወዳጆች፣ ራሳቸውን ሊጠብቁና ሊጠባበቁ የሚገባቸው በእግዚአብሔር ፍቅርና በጌታ በኢየሱስ ክርስቶስ ምሕረት ነበር