8 lines
552 B
Markdown
8 lines
552 B
Markdown
|
# ወዳጆች ራሳቸውን የሚያንጹትና የሚጸልዩት እንዴት ነበር?
|
||
|
|
||
|
ወዳጆች ራሳቸውን ሲያንጹ የነበሩት በተቀደሰ እምነታቸውና በመንፈስ ቅዱስ በመጸለይ ነበር
|
||
|
|
||
|
# ወዳጆች፣ ራሳቸውን ሊጠብቁና ሊጠባበቁ ይገባቸው የነበረው በምንድነው?
|
||
|
|
||
|
ወዳጆች፣ ራሳቸውን ሊጠብቁና ሊጠባበቁ የሚገባቸው በእግዚአብሔር ፍቅርና በጌታ በኢየሱስ ክርስቶስ ምሕረት ነበር
|