am_tq/jud/01/05.md

458 B

ጌታ በአንድ ወቅት ሰዎችን ያዳነው ከየት ነበር?

ጌታ ያዳናቸው ከግብፅ ምድር ነበር

ጌታ በእነዚያ ባላመኑት ላይ ምን አደረገ?

ጌታ እነዚያን ያላመኑትን ሰዎች አጠፋቸው

መኖሪያቸውን የተዉትን መላእክት ጌታ ምን አደረጋቸው?

ጌታ አስሮአቸው፣ በጨለማ ውስጥ፣ ለፍርድ ቀን አኖራቸው