am_tq/jud/01/05.md

12 lines
458 B
Markdown
Raw Permalink Normal View History

2021-03-04 21:33:38 +00:00
# ጌታ በአንድ ወቅት ሰዎችን ያዳነው ከየት ነበር?
ጌታ ያዳናቸው ከግብፅ ምድር ነበር
# ጌታ በእነዚያ ባላመኑት ላይ ምን አደረገ?
ጌታ እነዚያን ያላመኑትን ሰዎች አጠፋቸው
# መኖሪያቸውን የተዉትን መላእክት ጌታ ምን አደረጋቸው?
ጌታ አስሮአቸው፣ በጨለማ ውስጥ፣ ለፍርድ ቀን አኖራቸው