am_tq/jos/06/20.md

706 B

ኢያሱ ለሰልፈኞቹ ለእግዚአብሔር የተቀደሱ ናቸው እና ወደ እግዚአብሔር ግምጃ ቤት መግባት አለባቸው ያላቸውን ምን ምን ናቸው?

ኢያሱ ለሕዝቡ ከብር፥ ወርቅ፥ ብረት እና ከመዳብ የተሠሩት ለያህዌ የተቀደሱ ናቸው እና ወደ እግዚአብሔር ግምጃ ቤት መወሰድ እንዳለባቸው ነገራቸው። [6:19-20]

የኢያሪኮ ግንብ በፈረሰ ጊዜ የእሥራኤል ሰልፈኞች ምን አደረጉ?

የእሥራኤል ሰዎች ከተማውን ያዙ፥ በውስጧ ያሉትንም በሙሉ በሰይፍ ስለት አጠፏቸው። [6:21]