8 lines
706 B
Markdown
8 lines
706 B
Markdown
# ኢያሱ ለሰልፈኞቹ ለእግዚአብሔር የተቀደሱ ናቸው እና ወደ እግዚአብሔር ግምጃ ቤት መግባት አለባቸው ያላቸውን ምን ምን ናቸው?
|
|
|
|
ኢያሱ ለሕዝቡ ከብር፥ ወርቅ፥ ብረት እና ከመዳብ የተሠሩት ለያህዌ የተቀደሱ ናቸው እና ወደ እግዚአብሔር ግምጃ ቤት መወሰድ እንዳለባቸው ነገራቸው። [6:19-20]
|
|
|
|
# የኢያሪኮ ግንብ በፈረሰ ጊዜ የእሥራኤል ሰልፈኞች ምን አደረጉ?
|
|
|
|
የእሥራኤል ሰዎች ከተማውን ያዙ፥ በውስጧ ያሉትንም በሙሉ በሰይፍ ስለት አጠፏቸው። [6:21]
|