am_tq/job/30/14.md

8 lines
387 B
Markdown

# ሰዎቹ በኢዮብ ላይ መከራ ለማምጣት የቻሉት ለምንድን ነው?
መከራ ለማምጣት የቻሉት ይህን ከማድረግ የሚገታቸው ስለሌለ ነው፡፡ [30:13-14]
# ኢዮብ በንፋስ እየተወሰደ ነው ያለው ምንን ነው?
የኢዮብ ክብር በንፋስ ሽውታ እየተወሰደ ነው፡፡ [30:13-14]