am_tq/job/30/14.md

387 B

ሰዎቹ በኢዮብ ላይ መከራ ለማምጣት የቻሉት ለምንድን ነው?

መከራ ለማምጣት የቻሉት ይህን ከማድረግ የሚገታቸው ስለሌለ ነው፡፡ [30:13-14]

ኢዮብ በንፋስ እየተወሰደ ነው ያለው ምንን ነው?

የኢዮብ ክብር በንፋስ ሽውታ እየተወሰደ ነው፡፡ [30:13-14]