# ክፉ ሰው ሃብታም ሆኖ ተኝቶ ሲነቃ ምን ያያል፡፡
ሲነቃ ሀብቱ ሁሉ ይጠፋል። [27:19-20]
# የምሥራቅ ንፋስ ክፉ ሰውን ዐውሎ ነፋስ ከነጠቀው በኃላ ምን ያደርገዋል?
የምሥራቅ ነፋስ ከመኖሪያ ቤቱ ጠራርጎ ይወስደዋል፤ [27:21]