am_tq/job/27/20.md

347 B

ክፉ ሰው ሃብታም ሆኖ ተኝቶ ሲነቃ ምን ያያል፡፡

ሲነቃ ሀብቱ ሁሉ ይጠፋል። [27:19-20]

የምሥራቅ ንፋስ ክፉ ሰውን ዐውሎ ነፋስ ከነጠቀው በኃላ ምን ያደርገዋል?

የምሥራቅ ነፋስ ከመኖሪያ ቤቱ ጠራርጎ ይወስደዋል፤ [27:21]