am_tq/job/15/15.md

4 lines
316 B
Markdown

# እግዚአብሔር የእርሱ ቅዱሳን የሆኑትንና (መላእክቱንና) ሰማያትን እንዴት ነው የሚመለከተው?
እግዚአብሔር በመላእክቱ ላይ እምነት የለውም፤ ሰማያት እንኳ በእርሱ ፊት ንጹሓን አይደሉም፤ [15:15-16]