am_tq/job/15/15.md

316 B

እግዚአብሔር የእርሱ ቅዱሳን የሆኑትንና (መላእክቱንና) ሰማያትን እንዴት ነው የሚመለከተው?

እግዚአብሔር በመላእክቱ ላይ እምነት የለውም፤ ሰማያት እንኳ በእርሱ ፊት ንጹሓን አይደሉም፤ [15:15-16]