am_tq/job/13/03.md

387 B

ኢዮብ ከወዳጆቹ ይልቅ ከማን ጋር መነጋገር ይመርጣል?

ኢዮብ ከእግዚአብሔር ጋር መከራከር ስለሚፈልግ ከኀያሉ እግዚአብሔር ጋር መነጋገር ይመርጣል፤ [13:3-4]

ኢዮብ ወዳጆቹ እውነትን ምን ያደርጓታል አለ?

እውነትን በሃሰት ይቀቧታል፡፡ [13:5]