# ኢዮብ ከወዳጆቹ ይልቅ ከማን ጋር መነጋገር ይመርጣል? ኢዮብ ከእግዚአብሔር ጋር መከራከር ስለሚፈልግ ከኀያሉ እግዚአብሔር ጋር መነጋገር ይመርጣል፤ [13:3-4] # ኢዮብ ወዳጆቹ እውነትን ምን ያደርጓታል አለ? እውነትን በሃሰት ይቀቧታል፡፡ [13:5]