am_tq/job/10/04.md

292 B

ኢዮብ እግዚአብሔርን ምን ዐይነት ዐይን እንዳለው ነው የጠየቀው?

ኢዮብ የአንተ ዐይን (የእግዚአብሔር) እንደ ሰው ዐይን ነውን? ወይስ የምታየው እንደ ሰው ነውን? ሲል ጠየቀ፡፡ [10:4-5]