# ኢዮብ እግዚአብሔርን ምን ዐይነት ዐይን እንዳለው ነው የጠየቀው? ኢዮብ የአንተ ዐይን (የእግዚአብሔር) እንደ ሰው ዐይን ነውን? ወይስ የምታየው እንደ ሰው ነውን? ሲል ጠየቀ፡፡ [10:4-5]