am_tq/jhn/12/48.md

668 B

ኢየሱስን የማይፈልጉትንና የእርሱን ቃል የማይቀበሉትን የሚፈርድባቸው ማን ነው?

ኢየሱስ የተናገረው ቃል በመጨረሻው ቀን ይፈርድበታል።

ኢየሱስ በራሱ ሥልጣን ነው የሚናገረውን?

አይደለም፡፡ እርሱ የሚለውንና የሚናገረውን ትእዛዝ የሰጠው የላከው አብ ነው።

ኢየሱስ አብ እንደነገረው ለሕዝቡ የነገረውን ለምንድን ነው?

ኢየሱስ ይህን ያደረገው የአብ ትእዛዝ የዘለዓለም ሕይወት እንደሆነ ስለሚያውቅ ነው፡፡