am_tq/jhn/12/48.md

12 lines
668 B
Markdown
Raw Permalink Normal View History

2021-03-04 21:33:38 +00:00
# ኢየሱስን የማይፈልጉትንና የእርሱን ቃል የማይቀበሉትን የሚፈርድባቸው ማን ነው?
ኢየሱስ የተናገረው ቃል በመጨረሻው ቀን ይፈርድበታል።
# ኢየሱስ በራሱ ሥልጣን ነው የሚናገረውን?
አይደለም፡፡ እርሱ የሚለውንና የሚናገረውን ትእዛዝ የሰጠው የላከው አብ ነው።
# ኢየሱስ አብ እንደነገረው ለሕዝቡ የነገረውን ለምንድን ነው?
ኢየሱስ ይህን ያደረገው የአብ ትእዛዝ የዘለዓለም ሕይወት እንደሆነ ስለሚያውቅ ነው፡፡