am_tq/jhn/12/04.md

1.4 KiB

ከኢየሱስ ደቀ መዛሙርት አንዱ የሆነው አስቆሮታዊው ይሁዳ ሽቶው ተሸጦ ገንዘቡ ለድሆች ሊሰጥ ይችል ነበር ያለው ለምንድን ነው?

እርሱ ይህን የተናገረው፥ ለድኾች አዝኖ ሳይሆን፥ ሌባ ስለ ነበረ ነው፤ የገንዘብ ከረጢት የሚይዝ እርሱ በመሆኑ በከረጢቱ የሚከተተውን ገንዘብ መውሰድ ለምዶ ነበር።